በልዩ ወረዳው የጤና ቡድን የወጣቶች አደረጃጀት ፐብሊክ ሰርቫንትን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ።
16 Nov 2025

በቀቤና ልዩ ወረዳ 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በአልን አስመልክቶ የጤና ቡድን የእግርኳስ ውድድር ተካሂዷል ።
ወልቂጤ ፣ ህዳር 6/2018 ዓ.ም
20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በአልን በማስመልከት በልዩ ወረዳ ደረጃ የተለያዩ ኩነቶች የሚከበሩ ሲሆን ከእነዚህ ኩነቶች መካከል ስፖርታዊ እንቅስቃሴ አንዱ ነው።
በዚህ መሠረትም በልዩ ወረዳው የጤና ቡድን የእግርኳስ ውድድር የተካሄደ ሲሆን በዛሬው እለትም ፐብሊክ ሰርቫንት ከወጣቶች አደረጃጀት ጋር ተገናኝተዋል።
በውጤቱም ወጣቶች አደረጃጀት ፐብሊክ ሰርቫንትን 2 ለ 0 በሆነ የውጤት ልዩነት ያሸነፈ ሲሆን በቀጣይም ሌሎች ውድድሮች እንደሚደረጉም ተመላክቷል ።
*****

ተጨማሪ ምስሎች