Kebena Logo

የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

Kebena Logo

የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት
ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት

ዋና ገጽ ዜናዎች አገልግሎቶች ስለ እኛ አግኙን
ወደ ዜናዎች ተመለስ

የቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት አቶ መሀመድአሚን በደዊ የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ በማድረግ ሾሟል።

28 Oct 2025

(ወልቂጤ ፣ጥቅምት 18/2018 ዓ.ም) የቀቤና ልዩ ወረዳ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ባካሄደው 4ኛ ዙር 12ኛ አመት 8ኛ አስቸኳይ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችን መርምሮ አፅድቋል ።

በዚህም :-
1,አቶ መሀመድአሚን በደዊ የቀቤና ልዩ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ
አቶ ካፉ አረቦ የቀቤና ልዩ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ዋና የመንግስት ተጠሪ
አቶ አብድልሽኩር ደሊል የቀቤና ልዩ ወረዳ ም/አስተዳዳሪ በማድረግ ምክርቤቱ በአብላጫ ድምፅ አፅድቋል ።

*******
የቀቤና ልዩ ወረዳ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ለተሿሚዎች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆን ይመኛል ።

ተጨማሪ ምስሎች